CVDA Growth through Nutrition project graduation

 

 

ኮመን ቪዥን ፎር ድቨሎፕመንት አሶሴሽን/ CVDA/ Growth through Nutrition በተባለ ፕሮጀክት የዳበር የማህበርሰብ ውይይት ላይ በደቡብ ክልል ሳውዝ አሪ ዞኖች ከመቀንጨር ነፃ የሆነ ልጅ ለማሳደግ የ1000 ቀናት የአመጋግብ ሰርዓት ማለትም እንድ እናት ከርግዝና ጀምሮ ልጅ ተወልዶ 2 አመት እስኪሞላው ማድርግ ያለብን ሂደቶች ላይ በሚያተኩርው በዚሁ ፕሮጀክት ሲሳተፉ የነበሩ ሰልጣኞች የምርቃት ሰርዕትና እና የቤት ለቤት ጉብኝት ፕሮግራም አካሄደ @ምስከርም 12/01/2014 ዓ’ም